May 30, 2025

ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ አራተኛ ቀን ሽያጭ በድምቀት ቀጥሏል

የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ አራተኛ ቀን ሽያጭ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኤክስፖው ለአምስት ቀናት እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን እስከ 25% ቅናሽ በ2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሽያጭ እየተከናወነ...