May 28, 2025

የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል

የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ30% ቅናሽ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ዛሬም በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኤክስፖው እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ለአምስት ቀናት የሚቆይ...