Real Estate

ታላቅ የምስራች ለአፓርትመንት እና ንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ!

 News / By GIFT Real Estate ጊፍት ሪል ስቴት በ22 ማዞሪያ ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እያቀረበ ነው፡፡ በ22 ሳይት ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች የሚውሉ G+25 ሶስት መንታ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ ፈጥነው...

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል በሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ላይ ውይይት ተደረገ

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል የሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በካይዘን የተሰጡ ስልጠናዎችን መነሻ በማድረግ በድርጅቱ የሚስተዋሉ አሰራሮችን በካይዛን ለማሻሻል ያለመ ነው፡፡ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ...

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ 2016 አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው በመልዕክታቸው፥ "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን...

Compare listings

Compare
Search
Price Range From To