ታላቅ የምስራች ለአፓርትመንት እና ንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ!

 News / By GIFT Real Estate ጊፍት ሪል ስቴት በ22 ማዞሪያ ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እያቀረበ ነው፡፡ በ22 ሳይት ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች የሚውሉ G+25 ሶስት መንታ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ ፈጥነው...

ፎቶ ዜና – በሰው ተኮር ፕሮጀክት

Leave a Comment / News / By GIFT Real Estate ጊፍት ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 4 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች ያስገነባውን የመኖሪያ ህንፃ ባስረከበበት ወቅት የነበሩ...

Gift Real Estate handed over a Five-story building to the community.

Leave a Comment / News / By GIFT Real Estate The building, built by Gift Real Estate in collaboration with the Addis Ababa city administration, was handed over to the community. This modern five-story building complex built in Bole sub-city district four comprises 10 studio, five 2-bedroom, and 15 one-bedroom apartments. Adanech Abebe, Mayor of Addis Ababa City Administration, handed over the...

ማህበራዊ ተሳትፎዎች ላይ ባለሀብቶች እንዲሳተፉ የጊፍት ሪልስቴት ባለቤትና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ጥሪ አቀረቡ።

Leave a Comment / News / By GIFT Real Estate ጊፍት ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ጋር በመተባበር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች ያስገነባውን የመኖሪያ ህንፃ አስርክቧል፡፡ ቤቶቹ ለ30 አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎች እና አካል...

መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ

መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለተደረገላቸው ድጋፍ ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ሰራተኞች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ለመላ የግሩፑ ባለቤት፣ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች አዲሱ ዓመት የሰላም፣...

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል በሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ላይ ውይይት ተደረገ

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል የሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በካይዘን የተሰጡ ስልጠናዎችን መነሻ በማድረግ በድርጅቱ የሚስተዋሉ አሰራሮችን በካይዛን ለማሻሻል ያለመ ነው፡፡ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ...

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ 2016 አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው በመልዕክታቸው፥ "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን...

Compare listings

Compare