June 2024

ጊፍት ሪል ስቴት የድርጅቱን የብራንድ አምባሳደር ለህዝብ በይፋ አስተዋወቀ

ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ በሪል ስቴት ኢንዱስትሪ በዘላቂነት የቆየው ጊፍት ሪል ስቴት የብራንድ አምባሳደሩን ይፋ አድርጓል፡፡ የጊፍት አምባሳደር ጊፍት ሪል ስቴት በሽያጭ እና በማርኬቲንግ ሙያተኞቹ የሚያከናውናቸው መጠነ ሰፊ ሽያጭና...

ጊፍት ሪል ስቴት የድርጅቱን ብራንድ ይፋ አደረገ

ጊፍት ሪል ስቴት አዲስ የድርጅቱን ብራንድ ይፋ አድርጓል፡፡ አዲሱ የጊፍት ብራንድ ድርጅቱን ከዘመኑ ጋር እያዘመነ፣ በተሻለ እና በተስማሚ ቴክኖሎጂ፣ “ማህበረሰብን እገነባለን!” በሚል መርሁ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን መገንባት መጀመሩን ለህዝብ...

“ለውድ ጊፍት ሪል እስቴት ማህበረሰብ በሙሉ GIFT Real Estate PLC በመሀል ከተማ : መርካቶ ተክለሃይማኖት የመኖሪያ ቅንጡ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርቧል ይፍጠኑና የራስዎ ያድርጉ”

👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! 👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! 🛑 ከ 10 %  ቅናሽ  ጋር የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ...

ጊፍት ሪል ስቴት በመንደር 3 የመኖሪያና የንግድ አፓርትማዎችን አስመረቀ!

#ላለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ መንደሮችን በመገንባት በቂ ልምድ ያካበተው ጊፍት ሪል እስቴት፣ በተለምዶ ፈረስ ቤት ተብሎ በሚጠራው እና ደራርቱ ቱሉ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ረጃጅም፣ ዘመናዊ የመኖሪያና የንግድ...

Compare listings

Compare