May 29, 2025

“መኖር በጊፍት መንደር!” ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል

የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል፡፡ ኤክስፖው ለአምስት ቀናት እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ቅናሽ በ2% ቅድመ...