May 26, 2025

ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችለው ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ! ኤክስፖው በለገሃር መንደራችን ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በድምቀት...