Marketing

“መኖር በጊፍት መንደር!” ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል

የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል፡፡ ኤክስፖው ለአምስት ቀናት እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ቅናሽ በ2% ቅድመ...

የጊፍት ሪል ስቴት ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል

የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ30% ቅናሽ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ዛሬም በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኤክስፖው እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ለአምስት ቀናት የሚቆይ...

ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ!

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችለው ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ! ኤክስፖው በለገሃር መንደራችን ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በድምቀት...

ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት! ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን ሊጀመር ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ በ2% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር...

ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ እየደረሰ ነው!

ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በለገሃር መንደራችን ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በድምቀት ይካሄዳል፡፡ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር...

በልዩ ከፍታ እየመጣን ነው!

ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን! ከደንበኞች በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች መንደሮቻችን ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ...

ጊፍት ሪል ስቴት!

ታማኝ ነው ተወዳጅ በሚደንቅ ታሪኩ፤ ጊፍት ጊፍት ይላሉ ሰዎች ስለረኩ፡፡ እንዴት ደስ ያሰኛል ከጊፍት መግዛት፤በደስታ በፍቅር የሚያኖርን ቤት፡፡ ስለዚህ ልግዛና ከጊፍት ጥሩ ቤት፤ነፍሴን ላስደስታት በፀጋ ህይወት፡፡ ጊፍት ሪል ስቴት!...

Where Serenity Meets Comfort

At GIFT Real Estate, we understand that true happiness starts in a peaceful home. It’s not just about the space; it’s about creating a haven where you can relax, unwind, and feel truly at ease. Our carefully curated properties are designed to be more than just a place to live—they’re places to thrive. Let us help you find the perfect home that brings peace and happiness into your...

Building the Future, One Home at a Time

At GIFT Real Estate, we don’t just develop properties—we create lasting communities. With a focus on sustainability, innovation, and timeless design, our homes are built to serve families today and generations tomorrow. Invest in a future where your legacy begins. 📞 Book Now 8055/0912 50 79 06/0930 07 67...

⏰Now Is the Perfect Time to Invest in GIFT Real Estate

✨The market is evolving, and smart investors know that timing is everything. With interest rates stabilizing and inventory opening up, opportunities are ripe for first-time buyers and seasoned investors alike. ✨Whether you're looking for your dream home or the next great rental property, the current landscape offers strong potential for growth and long-term returns. ✨Don’t wait—start...