ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ እየደረሰ ነው!


ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በለገሃር መንደራችን ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በድምቀት ይካሄዳል፡፡

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!

በኤክስፖው በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች መንደሮቻችን የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እናቀርባለን፡፡

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-8055/0912 50 79 06/0930 07 67 26

Join The Discussion