June 21, 2025

ጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱን የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ማካሄድ ጀመረ

☎️ 0912 50 7906 ☎️ 0930 07 6726 ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ ሰኔ 13-23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ የዓመቱ የማጠቃለያ የአፓርትመንትና ሱቆች ሽያጭ በድምቀት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በኤክስፖው በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 25% የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ሽያጭ...