ጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱን የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ማካሄድ ጀመረ

☎️ 0912 50 7906 ☎️ 0930 07 6726


ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ ሰኔ 13-23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ የዓመቱ የማጠቃለያ የአፓርትመንትና ሱቆች ሽያጭ በድምቀት ማካሄድ ጀምሯል፡፡

በኤክስፖው በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 25% የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ሽያጭ እያካሄደ ይገኛል።

ድርጅቱ የደንበኞችን ፍላጎትና ከጊዜው ጋር ተመራጭ የሆነ ዲዛይንና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በአትላስ፣ በሲ ኤም ሲ እና በፈረስ ቤት ዘመናዊና ቅንጡ መንደሮችን በመገንባት ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:- 8055/0912 50 79 06/0930 07 67 26

Join The Discussion