እንኳን አደረሳችሁ!

ልዩ የበዓል ቅናሽ! ከጊፍት ሪል ስቴት! እስከ 30%

>>>ይደውሉ! 093 007 67267 6726/0912507906/8055

እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

በዓሉን ምክንያት በማድረግ በለገሃር ሳይታችን ዘመናዊ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ እስከ 30 በመቶ ልዩ የበዓል ቅናሽ በማድረግ በሽያጭ ላይ እንገኛለን፡፡

ሳይቱ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ከባለአንድ እስከ ባለሶስት ክፍል ያላቸው አፓርትመንቶችን እና ሱቆች አሉት።

ለኑሮ አመቺ በሆነው በዚህ መንደር ት/ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎችን ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር አካቷል፡፡

በመንደሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ እና ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞች ጋር ለመዝናናት ምቹ አረንጓዴ ስፍራዎች የሳይቱ ድምቀቶች ናቸው።

ልዩ የሆነ የልጆች መጫወቻ ቦታዎችም አሉት።

ቀድመው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!

1መኝታ = 65.17 ካሬ

ቅድመ ክፍያ 8%

2 መኝታ = 108.38 ካሬ

ቅድመ ክፍያ 8%

2 መኝታ = 141.15 ካሬ

ቅድመ ክፍያ 8%

3 መኝታ = 163.91 ካሬ

ቅድመ ክፍያ 8%

ለበለጠ መረጃ፡-

ፈጥነው በመምጣት የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

መልካም በዓል!

>አብርሃም ወልዴ የጊፍት ሪል እስቴት አባሳደር !

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-

Website: https://www.giftrealestae.come.et

Call: +251930076726/+251912507906

Short code: 8055

YouTube.com/@giftrealestateictdm

Facebook: https://web.facebook.com/

Join The Discussion