ታላቅ የበዓል ስጦታ ከጊፍት ሪል እስቴት

ጊፍት ሪል እስቴት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችን እንገልጻለን።

በዓሉን ምክንያት በማድረግ በለገሀር ሳይታችን ላይ ባደረግነው እስከ 30% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

በዓሉ የሰለም፣ የፍቅርና የጤና እንዲሁም የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት የተባረከ በዓል ይሁንልን።

ለበለጠ መረጃ
📞8055
📞+251912507906
📞+251930076726

መልካም በዓል!

ጊፍት ሪል እስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

Join The Discussion