ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ከግንቦት 19-23/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን!
ከደንበኞች በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች መንደሮቻችን ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እናቀርባለን፡፡
በ2% ቅድመ ክፍያ፣ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!
መኖር በጊፍት መንደር!
በዓመታት የተገኘ ታማኝነትና ስኬት!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:- 8055/0930 07 67 26/0912 50 79 06
Join The Discussion