3 ቀናት ብቻ ቀረው! ሁለተኛው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ!


በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት የመሆን ዕድል!

ጊፍት ሪል ስቴት ከደንበኞች በቀረበልን ጥያቄ ከሚያዚያ 23-26/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ታላቅ የሽያጭ መርሃ ግብር ዳግም አዘጋጅተናል።

እርስዎም በዚህ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ፤ የቤት ባለቤት እንዲሆን በክብር ተጋብዘዋል።

መኖር በጊፍት መንደር።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:- 8055 /0912 50 79 06 /0930 07 67 26

Join The Discussion