April 11, 2025

ጊፍት ሪል ስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ጀመረ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ2% ቅድመ ክፍያ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ዛሬ ጀምሯል፡፡ ሽያጩ ከሀሙስ ሚያዝያ 2-4/2017 ዓ.ም. ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ልዩ ቅናሽ...