February 11, 2025

የጊፍት ሪል ስቴት የፍቅር ስጦታ!…

ጊፍት ሪል ስቴት ለመቄዶኒያ አረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 12 ሚሊየን ብር የሚገመት የመኖርያ ቤት ቁልፍ አስረከበ፡፡ የቁልፍ ርክክቡን የጊፍት ሪል ስቴት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ገብረየሱስ ኢጋታ ለማዕከሉ መስራች የክብር ዶክተር...