093 007 6726| 0912507906|8055
በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር ፤ ተክለኃይማኖት ፤ ሀያሁለት ፤ ሲኤምሲ ፤ አትላስ እና አያት ሳይቶች ላይ የመኖሪያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበንሎታል!
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር ሳይቱ 10% ታላቅ ቅናሽ በማድረግ፤ ከ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡
ሳይቱ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ከባለአንድ እስከ ባለሶስት ክፍል ያላቸው አፓርትመንቶችን እና ሱቆች አሉት።
ለኑሮ አመቺ በሆነው በዚህ መንደር ት/ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎችን ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር አካቷል፡፡
በመንደሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ እና ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞች ጋር ለመዝናናት ምቹ አረንጓዴ ስፍራዎች የሳይቱ ድምቀቶች ናቸው።
ልዩ የሆነ የልጆች መጫወቻ ቦታዎችም አሉት።
ቀድመው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!
በለገሃር ሳይት
1መኝታ = 65.17 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 8%
2 መኝታ = 108.38 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 8%
2 መኝታ = 141.15 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 8%
3 መኝታ = 163.91 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ
ቅድመ ክፍያ 8%
ለበለጠ መረጃ፡-
Website : www.giftrealestate.com.et
![]()
093 007 6726 | 0912507906
ጊፍት ሪል እስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን!

See insights
Boost a post
All reactions:
1Gift Real Estate plc
Join The Discussion