መኖር በጊፍት መንደር!

ሁለተኛው “መኖር በጊፍት መንደር!” የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ መርሃ ግብር ከደንበኞች በቀረበልን ጥያቄ መሰረት ከሚያዝያ 23-26/2017 ዓ.ም. 2% ብቻ በሚከፈል ቅድመ ክፍያ ታላቅ ሽያጭ እናከናውናለን፡፡

እንዳያመልጥዎ!

የደንበኞችን ፍላጎትና ከጊዜው ጋር ተመራጭ የሆነ ዲዛይንና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች አካባቢዎች የተለያየ ስፋት ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን እስከ 30% ቅናሽ ለሽያጭ እናቀርባለን፡፡

ስለሆነም በለገሃር አራተኛው መንደር በተዘጋጀው ሁለተኛው የሽያጭ ዘመቻ መርሃ ግብር ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 11፡30 በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!

እንዳያመልጥዎ!

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:- 8055/09 12 50 79 06/0930 07 67 26

Join The Discussion