Real Estate

መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ

መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለተደረገላቸው ድጋፍ ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ሰራተኞች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ለመላ የግሩፑ ባለቤት፣ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች አዲሱ ዓመት የሰላም፣...

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል በሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ላይ ውይይት ተደረገ

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል የሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በካይዘን የተሰጡ ስልጠናዎችን መነሻ በማድረግ በድርጅቱ የሚስተዋሉ አሰራሮችን በካይዛን ለማሻሻል ያለመ ነው፡፡ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ...

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ 2016 አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው በመልዕክታቸው፥ "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን...

Compare listings

Compare