NEWS

Gift Real Estate made market segmentation at different parts of Hawassa city.

The market segmentation seeks to identify targeted groups of customers and brand in a way that is attractive to the community. Market segmentation can increase a company's demographic reach and may help the company discover products they hadn't previously considered. The main segments include resorts, residential, commercial, recreational parks, and industrial areas.For more information visit...

ጊፍት ሪል ስቴት በመንግሥትና የግል አጋርነት ማዕቀፍ 4 ሺህ ቤቶች በላቀ ጥራት ለመገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመቀናጀት በመንግስት እና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም በለገሀር የመኖሪያ መንደር ልማት ፕሮጀክት 4 ሺህ ቤቶች ለመገንባት ስምምነት አካሂዷል፡፡ ሪል ስቴቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

ጊፍት ሪል ስቴት በመንግሥትና የግል አጋርነት ማዕቀፍ 4 ሺህ ቤቶች በላቀ ጥራት ለመገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመቀናጀት በመንግስት እና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም በለገሀር የመኖሪያ መንደር ልማት ፕሮጀክት 4 ሺህ ቤቶች ለመገንባት ስምምነት አካሂዷል፡፡ ሪል ስቴቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

The Gift Real Estate Management Reviewed Seven Months Performance.

The management reviewed the seven-month performances of major activities and passed future directions. The management urged the company to improve its performance by identifying major constraints. Besides the performance, the one-day meeting review mainly focused on the implementation of the upcoming five-month plans, challenges, opportunities, and future direction. The Gift Real Estate CEO, Mr....

Gift Real Estate Provides Advanced Microsoft Excel Training For Employees.

Gift Real Estate provides advanced Microsoft Excel training for employees. The training helps to manage the track records of employees, finances, representation of data in tabular or graphical form, payroll records, and a number of other tasks. In addition, it utilizes a large amount of data quickly and can be used for data analysis as well, allowing them to predict certain facts about their...

ጊፍት ሪል እስቴት በአጭር ኮድ የስልክ ጥሪ መቀበያ ስርዓት ይፋ አደረገ

ጊፍት ሪል እስቴት አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን መረጃዎችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የሚያደርግበት በአጭር ኮድ የድምፅ ስልክ ጥሪ መቀበያ ስርዓት ይፋ አድርጓል፡፡ ይህን የድምፅ ስልክ ጥሪ መቀበያ 8055 በይፋ ስራ ላይ መዋል የጀመረ ሲሆን በነጻ ስልክ ጥሪው...

Gift Real Estate Awards Sales Professionals For Outstanding Performance In Their Work.

Gift Real Estate has awarded sales professionals for their extraordinary contribution to the sales of the organization. Gift Real Estate Deputy CEO Mr. Solomon Debebe said during the ceremony that sales professionals have contributed greatly to the achievements of the Gift Real Estate goal. The awardees have also played a pivotal role in promoting and facilitating sales in the organization, he...

በሽያጭ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

ጊፍት ሪልስቴት በሽያጭ ዘርፍ ለተሰማሩ 140 አዲስ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው አዳዲስ ክህሎቶችን በመቅሰም የሽያጭ መጠንን ለመጨመር፣ ክህሎቶቻቸውን እንዲያዳብሩ እና ከሌሎች አቻ ድርጅቶች ጋር ጤናማ ውድድርን በመፍጠር...

ታላቁ የአድዋ ድል!

የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው ዓለም ተፈጥሮአዊ ግብር እና ሰብአዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ህልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው … በአድዋ...

Compare listings

Compare