“መኖር በጊፍት መንደር!” ሶስተኛው የጊፍት ሪል ስቴት ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል


የጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል ሶስተኛው የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ኤክስፖ ሶስተኛ ቀን ሽያጭ እየተጧጧፈ ይገኛል፡፡

ኤክስፖው ለአምስት ቀናት እስከ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ቅናሽ በ2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሽያጭ እየተከናወነ ነው፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ:-8055/0912 50 79 06/0930 07 67 26

Join The Discussion