ጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ2% ቅድመ ክፍያ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ዛሬ ጀምሯል፡፡
ሽያጩ ከሀሙስ ሚያዝያ 2-4/2017 ዓ.ም. ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 30% ልዩ ቅናሽ ተደርጓል፡፡
ቅናሽ የተደረገባቸው መንደሮች በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲ ኤም ሲ እና በፈረስ ቤት ናቸው፡፡
በመንደሮቹ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎችና ትምህርት ቤቶች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡
ድርጅቱ የካበተ ልምዱን ተጠቅሞ በቦሌ ኦሎምፒያ፣ በስድስት ኪሎ፣ በቦሌ መድሃኒ ዓለም እና በፊጋ አካባቢዎች የተለያየ መጠን ያላቸው መኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ለመገንባት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሰራ ነው፡፡
💥📍ፈጥነው የልዩ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! በመሀል አዲስ አበባ ቦሌ አትላስ የእድሜ ልክ ንብረቶን ይገንቡ !
ሳይት ለማየት, ቢሮ ቀጠሮ ለማስያዝ ይደዉሉ
📞8055/0912 50 79 06/0930 07 67 26
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
Join The Discussion