ጊፍት ሪል ስቴት “መኖር በጊፍት መንደር!” በሚል መሪ ቃል በ2% ቅድመ ክፍያ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ያካሂዳል፡፡
ለሽያጭ ባቀረብናቸው መንደሮቻችን ከሀሙስ ሚያዝያ 2-4/2017 ዓ.ም. ለሶስት ቀናት የሚቆይ እስከ 30% ልዩ ቅናሽ ተደርጎባቸዋል፡፡
በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲ ኤም ሲ እና በፈረስ ቤት ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዘመናዊ፣ ቅንጡ የመኖሪያና የንግድ አፓርትማ መንደሮች እየገነባን እንገኛለን፡፡
በነዚህ መንደሮቻችን ለሶስት ቀናት እስከ 30% ልዩ ቅናሽ በማድረግ ሽያጭ እናካሂዳለን፡፡
ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን ትምህርት ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል፡፡
📞ይደውሉ 8055/0912 50 79 06/0930 07 67 26
ፈጥነው የልዩ ቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
Join The Discussion