የጊፍት ሪል ስቴት የፍቅር ስጦታ!…


ጊፍት ሪል ስቴት ለመቄዶኒያ አረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 12 ሚሊየን ብር የሚገመት የመኖርያ ቤት ቁልፍ አስረከበ፡፡

የቁልፍ ርክክቡን የጊፍት ሪል ስቴት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ገብረየሱስ ኢጋታ ለማዕከሉ መስራች የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠ አስረክበዋል።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፤
Call: +251912 50 79 06/+251930 07 67 26
Short code: 8055

Join The Discussion