ሀሰተኛ መረጃን ሰለማሳወቅ!

የድርጅታችንን ስም እና ሎጎ በመጠቀም የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል። ሀሰተኛ መረጃዉ ጊፍት ሪል እስቴት የተከፈተዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለሚያደርጉ የቤት ሽልማት በእጣ እንደሚሰጥ የሚገልጥ ነዉ።ድርጅታችን ጊፍት ሪል እስቴት በቻናሉ እየተሰራጨ የሚገኘዉ መረጃ ድርጅታችን የማያዉቅዉ ህገ ወጥ እና የተሳሳተ መረጃ እና ቻናል መሆኑን እያሳወቅን ይህንን ሀሰተኛ ቻናል ለማዘጋት ሪፖርት እንድታደርጉልን እንጠይቃለን። Find below attached …

ሀሰተኛ መረጃን ሰለማሳወቅ! Read More »