ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ ለተጎዱ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

በኢትዮጵያ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኘው ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው በችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉም የተለያዩ የዕለት ደራሽ ምግቦች፣ ብርድ ልብሶችና ፍራሾችን ያካተተ ሲሆን፤ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ገብረእየሱስ ኢጋታ በከተማዋ ተገኝተው ለተፈናቃዮች እና ለከተማው አስተዳደር አስረክበዋል። …

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ ለተጎዱ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ Read More »