Month: July 2022

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ ለተጎዱ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

በኢትዮጵያ በሪል ስቴት ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኘው ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው በችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉም የተለያዩ የዕለት ደራሽ ምግቦች፣ ብርድ ልብሶችና ፍራሾችን ያካተተ ሲሆን፤ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ገብረእየሱስ ኢጋታ በከተማዋ ተገኝተው ለተፈናቃዮች እና ለከተማው አስተዳደር አስረክበዋል። …

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአጣዬ ከተማ ለተጎዱ ዜጎች 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ Read More »

የጊፍት ሪል እስቴት እያስገነባው በሚገኘው ዋናው ቢሮ

የጊፍት ሪል እስቴት እያስገነባው በሚገኘው ዋናው ቢሮው ግንባታ ከቻይናው ሀውሹን ኮንስትራክሽን (Haoshun Construction PLC) ጋር ስምምነት አድርጎ ግንባታው እየተከናወነ መሆኑ ይታወሳል በዚህ መሰረት የኮንስትራክሽኑ ልምድ እና ብቃት በማገናዘብ በመንደር ሶስት ከሚገነቡት ስምንት ህንፃዎች ውስጥ የአራቱን ህንፃዎች ግንባታ እንዲያከናውን በጊፍት ሪል እስቴት እና በሃውሹን ኮንስትራክሽን መካከል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ . . ህንፃው የመኖሪያ እና የንግድ ሱቆችን የያዘ …

የጊፍት ሪል እስቴት እያስገነባው በሚገኘው ዋናው ቢሮ Read More »

ጊፍት እና ሀገራዊ ጥሪ ተሳትፎ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶ በዛሬው ዕለት ከ12.7 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባስቧል።

የክፍለ ከተማው አስተዳደር ይህንኑ ሀብት ማሰባሰቡን ታሳቢ ያደረገ መርሐ ግብር በክፍለ ከተማው ከሚገኙ የሪል እስቴት፣ የሞልና የህንፃ ባለቤቶች ጋር በኢትዮጵያ ሆቴል ማዘጋጀቱን የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመኑ ደሳለኝ ተናግረዋል። በዕለቱም የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን (ዶ/ር) ፎቶ በ1ሚሊዮን ብር ጨረታ ጊፍት ሪል እስቴት በማሸነፍ የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ፎቶ የግሉ አድርጎል። ጊፍት ሪል እስቴት ሀገራዊ አለኛታነቱን …

ጊፍት እና ሀገራዊ ጥሪ ተሳትፎ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶ በዛሬው ዕለት ከ12.7 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባስቧል። Read More »

መንደር ሶስት…

በመንደር ሶስት ከሚገነቡት ስምንት ህንፃዎች ውስጥ የአራቱን ህንፃዎች ግንባታ እንዲያከናውን በጊፍት ሪል እስቴት እና በሃውሹን ኮንስትራክሽን መካከል ስምምነት መፈረሙ ይታወሳል፡፡ ይህን መሰረት በማድረግ አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ግንባታ በተመለከተ የፕሮጀክቱ አማካሪ፣ አቅራቢ ድርጅቶች ፣ የፕሮጀክቱ ባለቤት፣ እንዲሁም ክንባታውን የሚያከናኑት ጊፍትኮንስትራክሽን እና ሀውሹን ኮንስትራክሽን ድርጅቶች በተገኙበት ምክክር ተደርጎ ግንባታውን በይፋ መጀመሩን የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡ . …

መንደር ሶስት… Read More »

ሀሰተኛ መረጃን ሰለማሳወቅ!

የድርጅታችንን ስም እና ሎጎ በመጠቀም የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል። ሀሰተኛ መረጃዉ ጊፍት ሪል እስቴት የተከፈተዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለሚያደርጉ የቤት ሽልማት በእጣ እንደሚሰጥ የሚገልጥ ነዉ።ድርጅታችን ጊፍት ሪል እስቴት በቻናሉ እየተሰራጨ የሚገኘዉ መረጃ ድርጅታችን የማያዉቅዉ ህገ ወጥ እና የተሳሳተ መረጃ እና ቻናል መሆኑን እያሳወቅን ይህንን ሀሰተኛ ቻናል ለማዘጋት ሪፖርት እንድታደርጉልን እንጠይቃለን። Find below attached …

ሀሰተኛ መረጃን ሰለማሳወቅ! Read More »

Ethiopian Red Cross Event

Our MD Mr Gebreyesus Igata was participant on Ethiopian Red Cross Event and We Certified by H.E Sahlework Zewde EFDR President.   Congrats all Gift Real Estate plcT: +251 114 67 06 69E: info@giftrealestate.com.et _____________________________________________________   See more See all news Jul 08, 2022 መንደር ሶስት… Jul 08, 2022 መንደር ሶስት… Jul 08, 2022 መንደር …

Ethiopian Red Cross Event Read More »

Compare

en_US