ጊፍት እና ሀገራዊ ጥሪ ተሳትፎ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶ በዛሬው ዕለት ከ12.7 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባስቧል።

የክፍለ ከተማው አስተዳደር ይህንኑ ሀብት ማሰባሰቡን ታሳቢ ያደረገ መርሐ ግብር በክፍለ ከተማው ከሚገኙ የሪል እስቴት፣ የሞልና የህንፃ ባለቤቶች ጋር በኢትዮጵያ ሆቴል ማዘጋጀቱን የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመኑ ደሳለኝ ተናግረዋል።

በዕለቱም የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን (ዶ/ር) ፎቶ በ1ሚሊዮን ብር ጨረታ ጊፍት ሪል እስቴት በማሸነፍ የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ፎቶ የግሉ አድርጎል።

ጊፍት ሪል እስቴት ሀገራዊ አለኛታነቱን ሲያሳይ የመጀመሪያ አይደለም

ጊፍት ሪል እስቴት
T: +251 114 67 06 69
E: info@giftrealestate.com.et

_____________________________________________________

See more

See all news

Compare