የጊፍት ሪል እስቴት እያስገነባው በሚገኘው ዋናው ቢሮ

የጊፍት ሪል እስቴት እያስገነባው በሚገኘው ዋናው ቢሮው ግንባታ ከቻይናው ሀውሹን ኮንስትራክሽን (Haoshun Construction PLC) ጋር ስምምነት አድርጎ ግንባታው እየተከናወነ መሆኑ ይታወሳል በዚህ መሰረት የኮንስትራክሽኑ ልምድ እና ብቃት በማገናዘብ በመንደር ሶስት ከሚገነቡት ስምንት ህንፃዎች ውስጥ የአራቱን ህንፃዎች ግንባታ እንዲያከናውን በጊፍት ሪል እስቴት እና በሃውሹን ኮንስትራክሽን መካከል ስምምነት ተፈርሟል፡፡

. . ህንፃው የመኖሪያ እና የንግድ ሱቆችን የያዘ ሲሆን የህንፃው ግንባታ ባለ 18 ወለል እና 4 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ያለው ነው።

. . ህንፃው የድርጅታችንን ስም ከፍ የሚያደርግ እና የስነ ህንፃ ውበት ብቃቱን የሚያሳይበት ነው።

ጊፍት ሪል እስቴት
T: +251 114 67 06 69
E: info@giftrealestate.com.et

______________________________________________

See more

See all news

Compare