መንደር ሶስት…

በመንደር ሶስት ከሚገነቡት ስምንት ህንፃዎች ውስጥ የአራቱን ህንፃዎች ግንባታ እንዲያከናውን በጊፍት ሪል እስቴት እና በሃውሹን ኮንስትራክሽን መካከል ስምምነት መፈረሙ ይታወሳል፡፡ ይህን መሰረት በማድረግ አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ግንባታ በተመለከተ የፕሮጀክቱ አማካሪ፣ አቅራቢ ድርጅቶች ፣ የፕሮጀክቱ ባለቤት፣ እንዲሁም ክንባታውን የሚያከናኑት ጊፍትኮንስትራክሽን እና ሀውሹን ኮንስትራክሽን ድርጅቶች በተገኙበት ምክክር ተደርጎ ግንባታውን በይፋ መጀመሩን የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ገልፀዋል፡፡

. . ህንፃው የመኖሪያ እና የንግድ ሱቆችን የያዘ ሲሆን የህንፃው ግንባታ ባለ 18 ወለል 8 ህንፃ ያለው ነው።

ጊፍት ሪል እስቴት
T: +251 114 67 06 69
E: info@giftrealestate.com.et

_____________________________________________________

See more

See all news

Compare