የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ 2016 አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው በመልዕክታቸው፥ “አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የሰላም፣ የጤና፣ የስኬት እንዲሆን እመኛለሁ” ብለዋል፡፡

Join The Discussion

Compare listings

Compare