የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል በሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ላይ ውይይት ተደረገ

የድርጅቱን አሰራር በካይዘን ማሻሻል የሚያስችል ጥናትና ፕሮፖዛል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

በካይዘን የተሰጡ ስልጠናዎችን መነሻ በማድረግ በድርጅቱ የሚስተዋሉ አሰራሮችን በካይዛን ለማሻሻል ያለመ ነው፡፡

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ በውይይቱ ወቅት እንደተናገሩት ጥናቱንና ፕሮፖዛሉን ማስፈጸም የሚያስችል አስፈላጊው በጀት ተመድቦ ወደስራ ይገባል ብለዋል፡

Join The Discussion

Compare listings

Compare