ታላቅ የምስራች ለአፓርትመንት እና ንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ!

 News / By GIFT Real Estate

ጊፍት ሪል ስቴት በ22 ማዞሪያ ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እያቀረበ ነው፡፡

በ22 ሳይት ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች የሚውሉ G+25 ሶስት መንታ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

ፈጥነው በመምጣት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Join The Discussion

Compare listings

Compare